Error message

  • Deprecated function: Using ${var} in strings is deprecated, use {$var} instead in include_once() (line 1065 of /data/var/www/vhosts/hzsitd.gov.et/httpdocs/includes/theme.inc).

የኢኮቴ መሠረታ ልማት ዝርጋታና ኔትወርክ አስተዳደር ዳይሬ/ት

የኢኮቴ መሠረታ ልማት ዝርጋታና ኔትወርክ አስተዳደር ዳይሬ/ት ዋና ዋና ተግበር
ስታንዳርዱን ያሟላ የቪድዮ ኮንፍራንስ አገልግሎት መስጫ ማእከል ማቋቋም፤
ዞን ከወረዳ የቪዲዮ ኮንፍራንስ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ፤
የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት፤
በተቋማት ጨረታ ውድድር አሸናፊዎች የሚያቀርቡት የኢኮቴ መሳሪያዎችን ስፔስፊኬሽን ሰነድ
ግምገማ ማከናወን፤
የኢኮቴ መሣሪያዎች የሀርድዌር ጥገና ማድረግ፤
ለተቋማት የኔት ወርክ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ሰነድ ማዘጋጀት፤:
የኢኮቴ መሳሪያዎችን አዲሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ፤
በስታንዳርዱ መሰረት ጥገና፣ማሻሻያና ዝርጋታ የተደረገባቸው የኔት ወርክ መሰረተ ልማቶችን ማሳደግ፤
የኢኮቴ መሣሪያዎች የሶፍትዌር ጥገና ማድረግ፤
የኢኮቴ መሳሪያዎች የቴክኒካል ግምገማ፤ የእቃ ፍተሻና ርክክብ ማድረግ፤