Error message

  • Deprecated function: Using ${var} in strings is deprecated, use {$var} instead in include_once() (line 1065 of /data/var/www/vhosts/hzsitd.gov.et/httpdocs/includes/theme.inc).

About Us

የመምሪያው ተልዕኮ፣ራዕይ፣ዓላማዎችና ዕሴቶች
ተልዕኮ
 ለዘኑ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ዞናዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
ራዕይ
 “በ2030 በዞናችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣የማልማት፤የመፍጠር፣የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”
እሴቶች
o በጎ ህሊናና ቅንልቦና፣
o የስራ ፍቅርና ትጋት፣
o ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
o ለለውጥ በጋራ መስራት፤
o ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
o ችግርፈቺነት፤
o የማይረካ የመማር ጥማት፤
o ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
o ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣